z_axum

z_axum

98p

5 comments posted · 2 followers · following 0

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - መለስ የአንድ... · 1 reply · +20 points

ውድ ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳችሁ በመናከስ ለግብፆች በር ከመክፈት በዝምታ አባይን እንገድብና ድህነታች እናክም እስከ ዛሬ ነፍጠኛ ፣ ወያኔ፣ኦነግ ፣አማራ ፣ ጉራጌ ምናምን ምናምን እያልን እኛ በተባላን ቁጥር ጠላቶችን በተለይም ግብፃች ነዳጅ እያርከፈከፉ ዘላለማችንን በድህነት እንድንኖ ያደርጉናልና እባካችሁ ልዩነታችሁ ጠላትነትን እንዳይፈጥር ተጠንቀቁ።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ታላቁ ግድብና... · 2 replies · +42 points

ግብጽ ከኦሪት ዘመን ጀምሮ በአባይ ውሀ ለብቻዋ ተጠቅማለች ካሁን በኋላ ግን ይበቃታል

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ለነዳጅ ዋጋ ... · 0 replies · +2 points

እርስዎ በ6400 ብር ያልቻሉትን እኛ እንዴት በባዶ እንችለዋነን ?

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የምዕራብ ሶማ... · 0 replies · +1 points

ቢቻል መታረቅ ካልሆነ መግደል !!!!!!!!!!

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የሐረር ነዋሪ... · 0 replies · 0 points

መቶ ቪዎቹ የሀረር ከተማ ህዝብ መቼ ነው በመቶቹ ሀረሪዎች የሚደርስበት ቅmት የሚያበቃው መቼ ነው ?