sagverginia

sagverginia

-84p

9 comments posted · 1 followers · following 0

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ተግባብተን በ... · 0 replies · +4 points

በደንብ ገብቶሃል አቶ አማረ፤ነገር ግን ከቁጥጥር እየወጣ ያለን ነገር በቁጥጥር እና በምክክር ሳይሆን ማስተካከል የሚቻለው በአብዮት ነው

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ‹‹አራ... · 1 reply · -2 points

I think you are lidetu or berket simon

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ‹‹አራ... · 0 replies · -8 points

....ስለዚህ ሰው ግዜ ወስዶ መጻፉ ያሳፍራል፤....ግን ሕዝባዊው እንቅስቃሴ የማይቀር መሆኑን ለማስገንዘብ ነው፤ በሌላም በኩል .የሰኔው አንድ ግድያ እንዲፈጸም ልደቱ ከኢህአዴግ ሰዎች ጋር ወረቀት እንዲበተን ያደረጉበት ሂደት ተደርሶበታል፤...ቀኑ ሲደርስ ሰኔ 1997 ባለቁት ከ60 በሚልቁ ወገኖቻችን ለፍርድ ከሚቀርቡት አንዱ አቶ ልደቱ አያሌው መሆኑን ማስታወሱ ተገቢ ነው።..የኢህአዴግ በህዝባዊ እንቅስቃሴ መወገድ የሚያባንነው በኢህአዴግ ወጪው ስለሚሸፈን ብቻ ሳይሆን የሰራውን ወንጀል ስለሚያውቅ ጭምር ነው፤

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ልደቱ አያሌው... · 0 replies · 0 points

ሰውየው ከሞተ እኮ 5 ዓመት አለፈው፣......ለመሆኑ አለ እንዴ አወይ አለማፈር..እድር የረሳው ሬሳ

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ጠቅላይ ሚኒስ... · 0 replies · 0 points

ይህ ዜና ፎርቹን ጋዜጣ ላይ ከወጣ ወራት ተቆጥሩዋል፤አሁን ሪፖርተር ላይ ዜናው የወጣበት ምክንያት እና አወጣጡ የሕወሐት ሰዎች በወቅቱ ሁኔታ አልፈሩም የሚል መልዕክት በማስተላለፍ፣ለለውጥ ሊነሳ የተዘጋጀውን ሕዝብ ተስፋ ለማስቆረጥ የተቀመረች ናት፤ቤቱ የሚሰራው ለአቶ መለስ ሳይሆን ፣በኢትዮጵያ በጉልበትም ይሁን በህዝብ ምርጫ ወደስልጣን ለሚመጡ መሪዎች ሁሉ በመሆኑ የአቶ መለስ የግል ርዕስት አስመስሎ ዘገባ ማቅረብ ፖለቲካዊ መልክት አለው፤....ከዚህ በላይ ይህን ግፍ ፣ይህን ዘረኝነት፣ይህን ድንቁርና ልንሸከመው አንችልም፤...በዘረፋው ተባባሪ ያልሆናችሁ የሕወሐት አባለት ከዘረኛ በሸታችሁ ተፈወሱና ረሳችሁን ከአደጋ አድኑ፤.....አትጠራጠሩ 2003 የወያኔ የመጨረሻው የስልጧን ዘመን ነው፤....የዘረፉትንም የሀገር ሃብት ማንቁርታቸውን ተይዘው ይተፉውአታል።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ‹የኤርት... · 0 replies · -8 points

ወዲ መቀሌ የሕወሃት አባል ካልሆንክ አይዞህ ዘመኑ የእኛ ነው፣ዕብሪተኛ፣ዘረኛ እና ውሸታም ጠ/ሚኒስትር የምንገላገልበት ቀን ደርሱዋል፤የትግራይ ተወላጅን በጥርጣሬና በጥላቻ የማየቱ ግዜ የያበቃል፤ሌሎቻችንም አንገት መድፋታችን ወደ ወህኒ መጋዛችን ያበቃል፤ ...

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - በሪል ስቴት ... · 0 replies · +3 points

dear tplf member cstptru.....who is acting like NAZI ? you & your racist party or Ethiopians who living as slave in their country? ....don't hesitate we will be win .the future is ours......if you are not committed a crime don't worry....have good dawn.

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ‹የኤርት... · 3 replies · -19 points

የቁጩው ም/ጠ/ሚር
በአሜሪካ መዋረዱን በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ አድምጬ ነበር ፤ምን ያህል ቢያሩዋርጡት ነው በዚህ ፍጥነት አዲስ አበባ ደረሰው፤...ሌላው የገረመኝ ሃይለማርያም የኤርትራ መንግስት ሽብር ለመፍጠር ለመዘጋጀቱ መረጃ አለን ማለቱ ነው፤በየትኛው ስልጣኑ ነው ይህን የሚያውቀው ?የሞሉትን ማፍሰስ እንጂ፤..ወግ አይቀርም አሉ እትዬ ማሚቴ፤
ከቦሌ መድሃኒ ዓለም

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - በሪል ስቴት ... · 1 reply · +2 points

አቶ አማረ አረጋዊ እንደምን አለህ ...አሁን ደግሞ ስለ ሪል ስቴት ፣ስለቢዝነስ ማውራት ጀመርክ ...ምን አስቸኮለህ ሁሉ ነገር በሕዝባዊ እንቅስቃሴ መስመር ይይዛል፤...ዘረኝነቱም፣ሌብነቱም ፣ጥላቻና ጥርጣሬውም ሁሉም ያኔ ያበቃል፤...አንተም ያኔ ሰልፍህን ታስተካክልና ስለነ መለስ ዘረኝነት የምትጽፍበት ቀን እየመጣ ነው፤ የገደልከውና ያስገደልከው ከሌለ ፣በዘረፋው ተባባሪ ካልሆንክ አያሳስብህ ቂም እና ጥላቻ ያለው እናንተ ሕወሀቶች ጋ እንጂ ሌሎቻችን 21ኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ ገብተናል፤ልብ በል ሕወሐቶች እንጂ ትግሬዎች አላልኩም ፣የመሪያችን የዓጼ ዮሃንስ ልጆች የሆኑ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ትግሬዎች አሉ፤የጠላታችን የመለስ ተከታይ የሆኑ በዘረኝነት ያበዱ ትግሬዎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ናቸው። ከግንቦት 20/2003 በፊት ኢትዮጵያ ነጻ ትወጣለች፤
ቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ ነዋሪ ነኝ