hager2ሃገር

hager2ሃገር

59p

223 comments posted · 39 followers · following 2

13 years ago @ Tigrai Online News - Egypt day time coloniz... · 0 replies · +1 points

ሰዎች ሃገራችን ከጎረበት ሃገሮች በተለይ ከግብፅ ጋር ያለው የነበረው ወደ ፊት የሚሆነው የሚመጣው ወይም ሊመጣ የሚችል ነገር መወያየት ጦረኝነት warmongering መሆን አደለም። በተለይ የነሱ ሚድያ ምን ይላሉ የተባለው ነገር ቀላል ነጥብ አደለም።በፊት በታሪክ ምን ሠሩ ምንስ እየሠሩ ናቸው የተባለውም ቀላል ነጥብ አደለም። የሃገራችን ሰላማዊ መንገድ ሰላማዊ ጥሪዎች እንዴት ያዩታል?ምን መልስ ሰጡ? በኤርትራ በሶማሌ ምን እየሠሩ ናቸው? ከነዚህ አያይዘህም ወደፊትስ ምን ለማድረግ ይችላሉ? ማለቱ ተገቢ ነው። እኛ ከማንኛውም ጎረቤት ሃገር በሰላም ለመኖር እንደምንፈልግ ተደጋግሞ ተነግረዋል? ካልፈለጉ መዘጋጀትም ግዳጅ ይሆናል።አዝማምያው እያየነው ነው።ሰላም፤ ወደጅነት፤መልካም ጉርብትና፤ አብረህ መጠቀም ለህዝባቸው እያስተማሩ ናቸው ወይስ አደሉም? ወይስ በውሸት ዓባይን ገድበው ሊገድሉን ነው እያሉ ናቸው? ከኤርትራና ከሶማሌ አንጃዎች ስለኛ ምን እያሉ ናቸው? መንግስታችን የደረሰው ይመስላል። ለምንስ በአባይ ስምምነት አንፈርምም አሉ? ላለመፈረም የሰጡት ምክንያትስ ምንድ ነው? ጠንቀቅ በተጠንቀቅ።በኤርትራ የመጣው ጦርነት በድንገት የተደረገ ሆኖ እንዃን ተራ ህዝብ የፖሎቲካ መሪዎችም ያልጠበቁት አልነበረም እንዴ? ወደ ፊት ማየት ሁሉ ጊዜ ጠቃሚ ነው። ወደ ፊት ሊመጣ ይችላል ብለህ ከጥናት ጋር የተያየዘ የመከላከል ጭንቅላት ማዘጋጀት መልካም ነው።

13 years ago @ Tigrai Online News - Former Foreign Ministe... · 0 replies · +1 points

About TSENAT BOOK **Seyoums tplf biography**.
A book wich will pass to history. From generation to genration . Our people must expirence from this book what courage, determination, principle means. Specially now during a war to ድህነት dehenet.

13 years ago @ Tigrai Online News - Former Foreign Ministe... · 0 replies · +1 points

ሊረዳህ ከቻለ ስዩም is young man ቢበዛ 58 ዓመት አለው። 17 ዓመት በሊበረሽን ትግሉ tplf eprdf ከመሠረቱት አርበኞች አንዱ ነው። የወጣለት ዲፕሎማት ነው። ዘልዓለማዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሊሆን አይችልም። መታየት ያለበት ሹመቱ ሳይሆን ሥራው ነው። ባሁኑ ሰዓት ከቻይና ጋር ያለው ግንኙነት ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት እንደ ስዩም የመሰሉት ሲመሩት ትልቅ ትርጉም አለው። ሹመት ብቻ ማየት ሳይሆን ሥራውን ማን ፊት ያደርጋል ብሎ ማየት ያስፈልጋል።

13 years ago @ Tigrai Online News - Genocide Watch or Agit... · 0 replies · +1 points

ዘረኛዋ ጠባብዋ በሽተኛዋ ሄለን ፖሎቲካ ተይው ቢራ ላጠጣሽ የት ላገኝሽ እችላሎሁ። ቆነጆ ነሽ አሉሽ።

13 years ago @ Tigrai Online News - Genocide Watch or Agit... · 0 replies · +1 points

ሄለን ሃኪም ላይ መሄድ አለብሽ። የዘር ቆጠራ overdose አለብሽ።

13 years ago @ Tigrai Online News - An Image of Ethiopia: ... · 0 replies · +1 points

ሰውየውስ ተከፍሎ ይሆናል እስኪ የዚህ ሰውየ ፅሁፍ ተሸክመው ለሚጮሁ **ኢትዮጵያውያን** መስቀል አደባባይና በሁሉም ክልልሎች ለነዚህ ሰዎች ሁማን ጄኖሳይድ ዎች ለሚባሉት ድርጅቶች በምረጫው ማግስት የነበረው ማዕበል ተመልከቱት።ይኸ ህዝብ ነው በዘር ተከፋፈለ እምትሉት። እስኪ ተመልከቱት። http://www.youtube.com/watch?v=0sNy2lJPc_4

13 years ago @ Tigrai Online News - Genocide Watch or Agit... · 0 replies · +1 points

ሄለን ቆነጅትየ ምን ነው? ጠባብ አስተሳሰብ ከጓሮ አይደርስም። ዓለም በፍጥነት አየተለወጠ ነው። የመንግስታት የድረጅቶች አስተሳሰብ ጣይው። ህዝብ ከህዝብ ለማገናኘት መሞከር ነው። ሰሜን ኤርትራ ጨምሮ የኢትዮጵያ ታሪክ መጀመርያ እኮ ነው። አትፍሪ የፍራቻ ባውንደሪ በህዝብ ለህዝብ እንሰብረዋለን። በ 40 ዓመት ትግል ወደ 30 እሚጠጉት እንዲያውም ብዙ ልዩነት ያላቸው የአውሮፓ ሃገሮች ተዋህደዋል እንድ ሞነተሪ አንድ ፓርላማ አንድ ህዝብ ሆነዋል። የየሃገሩ ፓርላማዎች ትርጉም የሌላቸው ሲምቦለች እየሆኑ ነው። ኤርትራውያንም የተደረጉ ከበድ ያሉ ለታሪክ የሚሆኑ ስህተቶች ቢሰሩም ወንድሞቻችን ናቸው። አንድ ነው ደማችን። ዘፈኑንም እየሰማሽ አስተውሊ።ቻው።

13 years ago @ Tigrai Online News - Genocide Watch or Agit... · 0 replies · +1 points

ጤነኛ አደለህም። ጠበል ጠበል።

13 years ago @ Tigrai Online News - Genocide Watch or Agit... · 0 replies · +1 points

Great brother.

13 years ago @ Tigrai Online News - Genocide Watch or Agit... · 0 replies · +1 points

እንዴት አድርገህ ወዲ ዓድዋ የሚል ስም ትመርጣለህ። ማን መሆንህ አውቄሃሎሁ። ተዋወቅን። super nationalism ዋጋ የለውም። አጥና ተማር።ታጠብ።