elyaad

elyaad

78p

164 comments posted · 1 followers · following 0

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የሚሌኒየሙን ... · 0 replies · +6 points

ከራሳቸው ግብጾች ብንማር ፒራሚዳቸውን ለመስራት የማንም እርዳታ አላስፈለጋቸውም፡፡ አባቶቻችንን ብናይ ሺህ አመታት የቆሙትን የአክሱም ሐውልቶች ሲሰሩ ማንም ከውጭ መጥቶ አላገዛቸውም፡፡ ትብብሩና ቅንነቱ እንዲሁም ቆራጥነቱ በመንግስትም ሆነ በህዝቡ ካለ ይህ ትውልድ የራሱን አክሱም ሐውልት የመገንባት እድሉ የመጣለት ይመስላል፡፡ ግን ዛሬ በርቶ ነገ ድርግም የሚል ፕሮፓጋንዳ ወይም የጊዜው ቶክ ፋሽን ሆኖ እንዳይቀር ነው ስጋታችን፡፡

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ግብፅ የታላቁ... · 0 replies · +4 points

but we were concerned with their Peace Canal project or idea....when they think about diverting the river from its natural course to Israel. the upper countries have also to be concerned on what is going on at downstream...the professionals might explain us why.

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ግብፅ የታላቁ... · 2 replies · +5 points

So, what does Egypt has to do with the Millennium Dam plan?

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ግብፅ የታላቁ... · 4 replies · +69 points

እነርሱ የአስዋንን ግድብ ጥናት መች ሰጥተውን ነው የኛን ጥናት የምንሰጣቸው?

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የቀዳማዊ ኃይ... · 0 replies · +1 points

bravo!!! chewata.. ፖለቲካ አተካሮ በበዛበት ቦታ አንዳንዴም እንደዚህ የሚያስቀን ከተገኘማ መልሼ መላልሼ እዚህ ቦታ እመጣለሁ፡፡ እውነትም ጨዋታ!! ጽሑፍዎትን ሳነብ ከልቤ ነው የሳቅሁት!!

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የቀዳማዊ ኃይ... · 0 replies · +1 points

hahahahaha!!!! frewabebe, you really are funny!!!

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የቀዳማዊ ኃይ... · 0 replies · +1 points

hahahaha!!!! Frewabebe, you really are funny!

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የቀዳማዊ ኃይ... · 1 reply · +3 points

ሃሃሃሃ!!!! የምር አሳቃችሁኝ!! አቶ ጨዋታ አሳብዎትን የሚቃወመውን ሰው መሳደብ እኮ አስፈላጊ አይደለም፡፡ በእርግጥ ተወደደም ተጠላም የንጉስ ቤተሰቦች ስለነበሩ በማእርጋቸው መጠራት ነበረባቸው ብዬ አስባለሁ፡፡ ሰውን ስላከበርን ከራሳችን የምንቀንሰው ክብር የለም፡፡ በሚሊኒየሙ ጊዜ የክብረበአሉ አስተባባሪ የነበሩትን የልኡል አስራተ ካሳ ልጅ በልኡልነት ማእርግ እየጠሩ እነዚህን የንጉሱን ልጆች ልኡል ብሎ ለመጥራት አለመፍቀድ ጋዜጣውን ትዝብት ላይ ይጥለዋል፡፡

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የቀዳማዊ ኃይ... · 0 replies · +1 points

yes, you are right. how did they use the hotel as collateral before they own it?? there is some missing piece

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ‹‹አራ... · 0 replies · +1 points

አንተ ስለምትላቸው ሰዎች እኔ አላውቅም፣ ያው እንደልደቱ ወሬ እንደሚያበዙ ግን አውቃለሁ፡፡ ስለሰው ማንነት ሳታውቅ ተጣድፈህ የሌሎች ሰዎች ደጋፊ ማድረግህን ምን ብዬ እንደምገልጸው አላውቅም፡፡ የአንዱ ተቃዋሚ ከሆንህ የግድ የሌሎቹ ደጋፊ መሆን አለብህ የሚል የድንቁርና ፖለቲካ ነው የሰለቸን፡፡ ሰው ከማንም ቡድን ጋር ሳይያያዝ በራሱ ማሰብ አይችልም እንዴ
እያወራን ያለነው ደግሞ ስለልደቱ ነው፡፡ ራስን ከሌሎች ጋር ሳያወዳድሩ ስለራስ ጥሩነት ለማስረዳት መሞከር ነው ተገቢው፡፡
አዎ፣ ቀደም ብዬ እንዳልሁት የልደቱን የፖለቲካ አካሄድ የተመለከተ ሰው ሁሉ ቀፋፊ ፖለቲካ ማራመዱን ይገነዘባል፡፡ አፉን በከፈተ ቁጥር ስለሌሎቹ ሳያወራና ሳይሳደብ አይቀርም፡፡