chewata

chewata

52p

71 comments posted · 13 followers · following 0

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - መለስ የአንድ... · 0 replies · -2 points

ኢትዮ-ፍቅር አይ አንተ ሰው ጥሩ ስም መርጠሃል ምኞት አይከለከልም ታዲያ ምነው እንደ ስምህ ፍቅርን ብትሰብክ። በቃ የጭንቅላትህ መጠን እስከዚህ ድረስ ነው። ከዚህ በላይ ማሰብ አትችልም። አየህ የሰው ልጅ እድሜው እንዳንተ ሃምሳ ቢሆን ቢወፍር ቢደልብ ከብት አይደል ታርዶ አይበላ ምን ታደርገዋለህ። በቃ ኪሳራ እኔ እንኳን ከዚህ እድሜህ በሃላ ሰከን ትላለህ ብዬ ነበር አይሆንም ሊሆን አይችልም።

አየህ የሰው ልጅ ከጉማሬ ከጭላዳ ከአሳማ የሚለው ለወገኑ ለሃገሩ ለትውልዱ በመቆርቆሩ ነው። አሁን አንተ ልክ እንደ አሳሞች እና ከርከሮዎች የአባትህ ጥቃት የሴት ልጅህ ጥቃት የወገንህ ጥቃት የሴቶች ትቃት የወጣቶች ጥቃት አይታወቅህም። ቢሞቱም አይደንቅህም፡ ቢታረዱም አይገርምህም፡ መሳርያ ያልያዙ ህጻናት እና ወጣቶች በአልሞ ተኳሽ ቢጨፈጨፉ አንተ ከምንም አትቆጠረውም፡ ደንታም አይሰጥህ ለምን ካልከኝ። በሬ ልጁን ሚስቱን አባቱን ወስደህ ብታርድበት ለምን ይልሃል እንዴ ? አሳማ አባቱን እናቱን ህጻን ልጁን ሴት ልጁት በጥይጥ ሆነ በቢላ ብትገድልበት ለምን ይላል እንዴ? ልክ እንዳንተ አይደንቀውም ምክንያቱም አሳማ ነው የምትወረውልተን ጉርሻ አታስቀርበት እንጂ ምን ገዶት። አንተም ልክ እንደ አሳማው በሚወረወርልህ ከርስህን ብቻ መሙላት ነው የሚታይህ።

ግድ የለህም የስነ-ልቦና ባለሞያ አነጋግር። ልክ እንደ ልብ-ኩላሊት-ጉበት-ጨጓራ- ሁሉ አእምሮም ሊታመም ይችላል። የንጹሃን ሰዎች ግድያ፡ የህጻናት ደም መፍሰስ፡ የወጣቶች ጣር እንግልት እና ሞት ልብህ ሃሴት የምታደረግ ከሆነ ችግር አለብህ ማለት ነው።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - መለስ የአንድ... · 2 replies · -21 points

አንድነት ፓርቲዎች እባካችሁ ህዝቡን ትንሽ ፋታ ስጡት ህዝቡ እንደው ተነስ ብለውት አይደለም ትንሽ ነው የሚበቃው። አለምን ያስጨነቀው የምጣኔ ሃብት ችግር የፖለቲካ እርሾ አንድነት ፓርቲዎች ጠብ ቢያደርጉበት ልጄ ቶሎ አያባራም ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው ነው ነገሩ።

አቶ መለስም በስልጣን ለመቆየት ማድረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጋል። ምርጫ 97 ተከትሎ አገር ያወቃቸው ትልልቅ ቱባ ነጋዴዎች ተጣልተው እነሱን ለማስታረቅ መርካቶ አካባቢ ነበርኩኝ። በግርግሩን ተከትሎ ከመርካቶ እስከ ፒያሳ ድረስ የተመለከትኩት ጭፍጨፋ ከቀይ ሽብር ቀጥሎ ከልቤ ውስጥ አልወጣም ያለኝ ሃዘን ነበር። ወጣቶች እንደ ከብት ታርደው መመልከት ቅስምን ይሰብራል በተለይ እንደኔ ላለ ሞቱን ለሚጠብቅ አረጋዊ። እናንተዬ እንዲህ ያለ ሃዘን እና እልቂት ከማየት ሞቶ መቀበርን የመሰለ ምን አለ። እረ እንደው ዝም ብለን ነው የሞተ ተጎዳ የምንለው።ያንን ዘግኛኝ እልቂት ከተመለከትኩኝ ቦሃላ መለስ ዜናዊ የፈለገውን ቢል ሰው መስሎ አይታየኝም መንፈሴም ተጸየፈችው። እጅግ በጣም እንሰሳዊ እና አረመኔያዊ ልብ ያለው ሰው ነው።

እባካችሁ ያ እልቂት የረገፉ ህጻናት አይን ሳይፈስ እናትም ጥቁር ልብሷን ሳትቀይ ሌላ አይደገም።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - መለስ የአንድ... · 0 replies · -3 points

አንድነት ፓርቲዎች እባካችሁ ህዝቡን ትንሽ ፋታ ስጡት ህዝቡ እንደው ተነስ ብለውት አይደለም ትንሽ ነው የሚበቃው። አለምን ያስጨነቀው የምጣኔ ሃብት ችግር የፖለቲካ እርሾ አንድነት ፓርቲዎች ጠብ ቢያደርጉበት ልጄ ቶሎ አያባራም ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው ነው ነገሩ።

አቶ መለስም በስልጣን ለመቆየት ማድረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጋል። ምርጫ 97 ተከትሎ አገር ያወቃቸው ትልልቅ ቱባ ነጋዴዎች ተጣልተው እነሱን ለማስታረቅ መርካቶ አካባቢ ነበርኩኝ። በግርግሩን ተከትሎ ከመርካቶ እስከ ፒያሳ ድረስ የተመለከትኩት ጭፍጨፋ ከቀይ ሽብር ቀጥሎ ከልቤ ውስጥ አልወጣም ያለኝ ሃዘን ነበር። ወጣቶች እንደ ከብት ታርደው መመልከት ቅስምን ይሰብራል በተለይ እንደኔ ላለ ሞቱን ለሚጠብቅ አረጋዊ። እናንተዬ እንዲህ ያለ ሃዘን እና እልቂት ከማየት ሞቶ መቀበርን የመሰለ ምን አለ። እረ እንደው ዝም ብለን ነው የሞተ ተጎዳ የምንለው።ያንን ዘግኛኝ እልቂት ከተመለከትኩኝ ቦሃላ መለስ ዜናዊ የፈለገውን ቢል ሰው መስሎ አይታየኝም መንፈሴም ተጸየፈችው። እጅግ በጣም እንሰሳዊ እና አረመኔያዊ ልብ ያለው ሰው ነው።

እባካችሁ ያ እልቂት የረገፉ ህጻናት አይን ሳይፈስ እናትም ጥቁር ልብሷን ሳትቀይ ሌላ አይደገም።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ታላቁ ግድብና... · 0 replies · 0 points

አይ ሰለጠጥ ምን ይሻልሃል እንደው? ? ? ተው እንጂ መልእክተ ዮሃንስ የደገምከው በላቲን ፊደል ነው እንዴ። እኔ ምን እንዳልክ ሊገባኝ አልቻለም። ስለዚህ ከቻልክ በኢትዮጵያውያን ፊደል ጻፈው እና ሃሳብህን ለረዳው።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ታላቁ ግድብና... · 0 replies · +1 points

ግድ የሎትም የስነ-ልቦና ባለሞያ ያነጋግሩ። ምናልባት ለርሶ አይታወቆት ይሆናል።

የተወደዱ አቶ ጥቁር አሜሪካዊ ((((ይቅርታ የስላቅ ምልክትን ስላጣሁት ነው)))። በሶስቱ የአሜሪካ መንግስቶች ችግር ደርሶቦት ከሆነ በጣም አዝናለሁ። ምናልባት የጠየቁት የፖለቲካ ጥገኝነት ከዳር ሳይደርስሎት ተንገላተውም ከሆነ ያሳዝናል። ከሞላ ጎደል ሁላችንም አስተደዳደጋችን ተመሳሳይ ነው። እኔ እርሶን በእድሜም ሆነ ብስራ ልምድ በደንብ አድርጌ እበልጦታለሁ።ለምን ከእውነታው አለም ይወጣሉ። እኔ እኮ ዲያስፖራውን በጠላትነት አትፈርጁ ነው ያልኩት። ጉሮሮዬ እስኪበጠስ ድረስ የአባይ ግድብ ስራ አንድነት ለማምጣት ይጠቀሙበት በአባይ ግድብ ስም “የውጪ ወደ ውጪ” እያሉ አይከፋፍሉን የሁላችን ጉዳይ ነው። ዲያስፖራው አባይ እንዲገደብ አይፈልግም አይበሉ ብዬ ባልኩኝ ከመሬት ተነስተው ያገር መክዳት ወንጀል መከሰስ እንደሚገባኝ አድረገው ሰደቡኝ።

ነገር ግን የፈለገ የሃሳብ የአመለካከት እና የርዮተ አለም ልዮነት ቢኖረንም ከመሬት ተነስተው “….ጨዋታ የኢትዮጵያ ጠላት ነው …” ብለው ያሉት ደሜን አሞቆታል። እጅግ በጣም ነውር ነው የተናገሩት። ይሄ ሶስት መንግስት ያፈራረቁበት ሃገር ሰዎች (( ካራክተር አሳሲኔሽን )) ብለው ይጠሩታል። አይ እኚህ ግለሰብ ምን ነካቸው ስል እንደገና ደግመው “…ጨዋታ የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ጠላት ነው…. ብለው አሉ። እንደዚህ አይነት ብልግና የትም አያደርሶትም። ነውር ነው። የአባይ ወንዝ ግድብን አንድነት እና አብሮነትን ለማጠናከርያ እንጂ ልዮነት ለማስፊያ አታድርጉት ባልኩ ጠላት ከተባልኩ በጀ!!! ልብ ይስጥልን ሌላ ምን ይባላል።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ታላቁ ግድብና... · 0 replies · 0 points

አቶ ላይ-በላይ የሰጠሁትን ሂስ በሚገባ ዋጥ አድርጎ ባለበት ሁኔታ አንተ እንደ ሸማኔ ካስማ ነገር ወዲህ ወዲያ አታመላልስ።እራሱ መልስ ይስጥበት አንተ ማሃል ቤት ገብተህ አታቃጥር። ኦ! አምላኬ አንተም እኮ ይሄኔ ደረትህን ነፍተህ አስተማሪ ነኝ ትል ይሆናል። እንዴት ያልታደል ነፍስ ነው ባካችሁ።ታውቃለህ ይህንን ቁረጥ ቀጥል (ኮፒ ፔስት) አንገጋገር የት ነበር የማውቀው ብዬ ነበር። አሁን መጣልኝ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ።

ለነገሩ ስምህም ጥቁር አሜሪካዊ ብለህ ስይመሃል ወገንህን እየጠላህ እነሱን አፍቃሪ ትሆናለህ። እስኪ አንድ ቁም ነገር ዛሬ ስራ በልጅ እግርህ ሮጥ ሮጥ ብለህ ምን አልባት ቤተመጻህፍት ውስጥ የፕሮፌሰር ክንፈ አብርሃም በአባይ ወንዝ ላይ የጻፉት ካንድም ሁለት ሶስት መጽሃፍ አለ። እስኪ እሱን በቁምህ ነበብ ነበብ አድረገው። ከዛ ይሄ የተምታታብህ ነገር ጥርት ይልልሃል።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ታላቁ ግድብና... · 2 replies · -1 points

አይ አቶ ሰለጠጥ !!! እንደው ምን ይሻልሃል ከተማም ገብተህ በቃ ያክላሽ ነው ትዝ የሚልህ አይደል። ታዲያ ይህን ትኩሳት ለማብረድ ፌደራል ፖሊስ(አሸው) ነው ወይስ የአጋአዚ ቅልብ ጦር የሚሻለው የቱ ነው ትኩሳቱን የሚያበርደው የሚመስልህ? ? ?። ተው እንጂ አቶ ሰለጠጥ ነቃ በል ከጫት መበላት መልስ የተረፈች ግዜ ካለችህ ነበብ ነበብ አድርግበት እኔ አሁን ባስረዳህ ላይገባህ ይችላል ግን ትንሽ ስለ ዲፕሎማሲ ብታነብ ሌላ ግዜ ከንደኔ አይነት ሰው ስትሰማው ግር አይልህም ። ዲፕሎማሲ ማለት መጥፎ ነገር አይደለም አትፍራው አይዞህ። የሃገር ጉዳይ በሚስት ስሌት አይሰላም ጥሩ አይደለም ድምሩን ያበላሸዋል።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ታላቁ ግድብና... · 1 reply · -1 points

ትልቅ ሃስት በየትኛውም ሚዛን ብለካ ካንተ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም የምበልጥ ኢትዮጵያዊነኝ። ለኢትዮጵያ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር አንተ አትጨምረውም ወይም አትቀንሰውም።

ብላክ አይ አቶ ብላክ። እኮ እኔ የኢትዮጵያ ጠላት? ? ? ? ? ? ? ? ?። አንድ ነገር ላጫውቶ ድሮ ድሮ አቶ መልስ ስልጣን ሳይዙ በፌት የሳቸው ደጋፊዎች እንግሊዝ ውስጥ የሰላማዊ ሰልፍ ሲወጡ የኢትዮጵያን ባንዲራ ያቃጥሉ ነበር። አቶ መለስ የኢትዮጵያን ባንዲራ እያቃጠለ የሚደግፋቸውን ዲያስፖራ በክፉ አይን አተውት አያውቅም። ነገር ግን አሁን አቶ መለስን የሚቃወም ዲያስፖራ ባንዲራ ከራስ ጸጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ባንዲራ ለብሶ ነው ሰላማዊ ሰልፍ የሚወጣው። ይህንንም ዲያስፖራ አቶ መለስ አንድ ነገር ትንፍሽ ብለውት አያውቁም ምንክንያቱም ከማንም በላይ የዲያስፖራን ጥቅም ያውቁታል። እኔ ያልኩት እናንተ ትናንሾቹ አርፋችሁ ቁጭ በሉ ዲያፖራውን አትሳደቡ ነው።

ለማንኛውም የኢትዮጵያ ጠላት የሚያደርገኝ ምንም ነገር የለም እኔ ያልኩት የአባይ ግድብ ላይ ዲያስፖራው ትልቅ ሚና ሊጫወት ይችላል። መለስን ለስልጣን ያበቃ ዲያስፖራ አባይ ወንዝ ላይ በገንዘብም ሆነ በምክር (ሎቢ) በማድረግ ለረዳ ይችላል። ስለዚህ ዲያስፖራው ገና ምንም ነገር ሳይናገር መተናኮል አግባብ አይደለም ነው ያልኩት።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ታላቁ ግድብና... · 2 replies · -1 points


ብላክ መቼም ልብህን አብረህ አጥቁረዋል አይደል። ስለ ቦንድ ሽያጭ ቀድሜ የኢትዮጵያ ቆንስላ የደወልኩት እኔ ነኝ። በአባይ ወንዝ ላይ አንድም ነገር የተናገርኩት ነገር የለም። ደግመህ ደጋግመህ ብታነበው አንድም ስለ አባይ ግድብ የተቃውምኩት ነገር የለም። አሁንም ወደፊትም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረጉ ልማቶች ላይ ደስተኛ ነኝ። አስተያየት ለሰጠሁት ግለሰብ ተቆርቁረህ ከሆነ ሌላ ነገር ነው። ግን እንደዚህ የኢትዮጵያ ጠላት ነህ እያሉ መንተክተክ ለማንም አይጠቅምም።

አርፈህ ቁጭ በል ያላልኩት አትበል። ወዴትም አትሂድ እኔ አስተያት የሰጠሁት ለኢትዮጵያ ህዝብ ወይም ለአባይ ወንዝ ግድብ አይደለም። እኔ ለአንድ ተራ ዋልጌ ዲያስፖራን ለሚሳደብ ሰው ነው መስል የሰጠሁት። ስለዚህ በግድ እየጎተትክ የኢትዮጵያ ጠላት እና የግብጽ የውጥ አርበኛ አታድርገኝ።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ታላቁ ግድብና... · 2 replies · -1 points

እንዴት ታጸይፋለህ ባክህ። ነፍሴ እንዳንተ አይነቱን አጥብቃ ትጸየፋለች። ምን እንደጻፍክ ይገባሃል። እስኪ አንብበው በደንብ። ስማ እኮ እኔ ነኝ ወይስ አንተ የታሪክ አተላ? ? ? ግድ የለም ሚዛን መጥቶ ብንለካ ለኢትዮጵያ የሰራው ማን እንደሆነ እናያለን። እኔ እባይን ለመገደብ መሳተፌን እንደገና መወለድ አድርጌ ነው የምመለከተው። ለመጨውም ትውልድ ትልቅ ውለታ ነው። ነገር ግን እንደ አንተ አይነቱ ልበ ጥቁር ደንቃራ ካለ ግን ዲያስፖራውን ከማሸማቀቅ ያለፈ ርባና የለውም።

አየህ እኔ እንኳን ፓርኪንግም ሆነ ታክሲ ብትሰራ እራስህንን ታሻሽላለህ ብየ ነበር ግን ያው ነህ። ነገሮች በጣም የተምታቱብህ ይመስላል። ረጋ በል ራስህን ከሳጥን ውጪ ለማየት ሞክር። ከላይ ስትጀመር ከመንግስት አንዳችም ፖሊሲ እንደማትደግፍ እንዳውም ጽንፈኛ የመንግስት ተቃዋሚ እንደሆንክ ትገልጽና መጨረሻ ላይ ደግሞ ብድግ ትልና እኔን የመንግስት ጠላት አልከኝ። እኔእንጃ ብቻ ትንሽ የላላ ብሎን ያለ ይመስለኛል።