Fikru

Fikru

47p

78 comments posted · 0 followers · following 0

12 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ታላቁ ግድብና... · 0 replies · +3 points

You are right Lilay. I am with you, I am with EPRDF in this Agenda.

12 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ግብፅ የታላቁ... · 0 replies · 0 points

Don't Worry Guys! We are ready militarily. Even we can make war, as Seye Abreha says.

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ሸራተን አዲስ... · 0 replies · +1 points

lala,
Should they be slaves so that Au and UN stay in Addis? Don't be ignorant. To me the labor of poor ethiopians should be rewarded first.

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ሸራተን አዲስ... · 2 replies · -2 points

Bravo Sheraton Employees! Fight for your right! Let them close. Nothing will happen to you. God willing you will benefit

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ‹‹ሕዝ... · 0 replies · +1 points

Like you, there are many people that hear him without hatred. Do you understand this?

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ‹‹ሕዝ... · 1 reply · +1 points

you hear him and write what you feel.

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የጠቅላይ ሚኒ... · 0 replies · +1 points

dinku72፤
የሰው ልጅ ከሁሉ በፊት የሚያስፈልገው ምግብ፣ ልብስና መጠለያ መሆኑን ለአንተ መንገር ለቀባሪ ማርዳት ይመስለኛል። አንተ የመንግስት ሰራተኛ ከሆንክ የእነዚህ ሰዎች ደመወዝ ምን ያህል እንደሆነ መገመት የሚያቅትህ አይመስለኝም። በአጠቃላይ በሀገሪቱ ደመወዝተኛው የሚኖረው ከእጅ ወደ አፍ በመሆኑ ከመብላት በላይ የልብስና የመጠለያ ነገር እጅግ አሳሳቢ ነው። እናም መንግስት ይህንን ችግር ለመቅረፍ የሚያደርገው ጥረት ቅድሚያ ሊሰጣቸው ከሚገቡት ነገሮች አንዱ አይመስልህም ወዳጄ? ደግሞም እኮ እነሱ አሁን የተከራዩትን ሲለቁ የቤት ኪራዩም ዋጋ ይቀንስ ይሆናል። ማን ያውቃል!!!

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የጠቅላይ ሚኒ... · 2 replies · +2 points

ምናለ ከጥላቻ የራቀ ሃሳብ ብታቀርብ ዲንቁ (ድንኩ?) ሃሳብህም እንደ ስምህ ድንክ ሆነብኝ። ቤቱ ቢሰራ ነገ አንተ የምትደግፈው ፓርቲ ሹማምንት ሲያሸንፉ ይኖሩበታል እንጂ ምን ክፋት አለው? መቼም ቤቱን ተሸክመውት አይሄዱ። ዞሮ ዞሮ የሚገነባው የሀገር ሀብት ነው። ዛሬ ጠቅላይ ሚንስትሩ ቤሮ ያደረጉት ቤት ኮ/ል መንግስቱ ያሰሩት ነው። ዛሬ የፓርላማ አባላት የሚኖሩባቸው ቤቶች የተሰሩት በመንግስቱ ዘመን ነው። የፓርላማው ህንፃ ደግሞ በአፄ ኃ/ስላሴ ዘመን ነው የተሰራው። ሁሉም ስፍራውን ሲለቁ ህንፃውን ተሸክመውት አልሄዱም። የአሁኖቹም ሲሄዱ አዝለውት አይሄዱም። እናም ወዳጄ ቤት በመሰራቱ አትበሳጭ። ጥላቻም አይደርብህ!

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - የአንድነት ፓ... · 0 replies · +1 points

meleszenleb፡
አንተ የምትፈልገው አንተ የምትደግፈውን ዓላማ ወይም ፓርቲ ብቻ የሚደግፍ ጽሁፍ ብቻ በጋዜጣው ላይ እንዲወጣ ነው? ፍላጎትህ ይህ ከሆነ ታዲያ የፓርቲ ልሳን ለምን አታቋቁሙም? ሪፖርተርማ የሁሉም ዜጎች ሃሳብ የሚስተናገድበት ጋዜጣ ነው። በርግጥ አንዳንዶቹ የሪፖርተር ጋዜጠኞች የራሳቸውን ፍላጎት ግንባር ቀደም አድርገው ሲሰሩ ይታያሉ። ኃይሌ ሙሉ ቀደም ሲል ለቅንጅት አሁን ደግሞ ለመድረክና ለአንደነት እንደሚሰራ በተለያየ ጊዜ የሚያቀርባቸው ዜናዎች ያሳብቁበታል። ለምሳሌ ባለፈው ሰሞን መድረክን ለማስደሰት ኢዴፓ ያላለውን ዜና ሰርቶ ማስተባበያ መቅረቡን አስታውሳለሁ።

13 years ago @ Reporter - Amharic Ver... - ሸማችን የሚያ... · 1 reply · 0 points

የህጉ መውጣት ላይ ማንም ተቃውሞ የለውም። እኔ ረቂቅ ህጉን አይቼዋለሁ። 1 ሚሊዮን 2 ሚሊዮን ብር ድረስ ቅጣት መቀመጡ ግን ፍትሃዊ አይመስለኝም። ሌላው ሸማቹ ያቀረበው ክስ ውሸት ሆኖ ቢገኝ የሀሰት ክስ ያቀረበው ሸማች ምንም አይባልም። ይህም ትክክል አይመስለኝም።